ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ጥበብ 6:9 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)9 ክፉዎችና ግፈኞች መኳንንት ሆይ፥ ጥበብን እንድታውቁና እንዳትሰነካከሉ ነገሬ ለእናንተ ነው። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)9 እናንተ ነገሥታታ፥ ንግግሬ ሁሉ ለእናንተ ነው፤ ጥበብን ተማሩ፥ ራሳችሁንም ከውድቀት አድኑ። ምዕራፉን ተመልከት |