በአስፈሪ ሁኔታ ፈጥኖ ይነሣባችኋል፤ በባለሥልጣናቱም ላይ ብርቱ ፍርድ ይሰጣል።
ፈጥኖ የሚቃወማችሁ ድንጋፄን በላያችሁ ያመጣል፥ ቍርጥ ፍርድ በመኳንንት ላይ ይሆናልና።