ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ጥበብ 6:6 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)6 የበታች ሹሞች ይታዘንላቸዋል፤ ይቅርታም ይደረግላቸዋል፤ ኃያላኑ ግን ተገቢውን ቅጣት ያገኛሉ። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)6 ለተዋረደው ድሃ ግን ከቸርነት ሥራ የተነሣ ይቀልለታል፤ ኀይለኞች ሰዎች ግን በጽኑዕ ምርመራ ይመረመራሉ። ምዕራፉን ተመልከት |