ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ጥበብ 6:4 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)4 የመንግሥቱ አገልጋዮች እንደ መሆናችሁ፥ በትክክል ካላስተዳደራችሁ፥ ሕጉን ካላከበራችሁ፥ የእግዚአብሔርንም ፈቃድ ካልፈጸማችሁ፥ ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)4 እናንተ የመንግሥቱ መልእክተኞች ስትሆኑ የቀና ፍርድን እንዴት አትፈርዱም? ሕጉንስ እንዴት አልጠበቃችሁም? በእግዚአብሔርስ መንገድ እንዴት አልሄዳችሁም? ምዕራፉን ተመልከት |