ከሚያቃጥል ምቀኝነት ጋር ወዳጅነት የለኝም፤ ምቀኝነትን ከጥበብ የሚያገናኝ ከቶውንም የለምና።
በምቀኛ ቅንአት አልኖርም፤ እንዲህ ያለ ሰው ከጥበብ ጋራ አንድ አይሆንምና።