ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ጥበብ 6:24 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)24 የዓለም ደኀንነት የሚረጋገጠው፥ የጥበበኞች ቍጥር ሲበዛ ነው፤ የሕዝቦች ሰላምም እንዲሁ የሚረጋጠው፥ በንጉሡ ብልኀ አስተዳደር ነው። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)24 የጠቢባን ብዛት የዓለም መድኀኒት ነውና። ምዕራፉን ተመልከት |