የመስመር ላይ መጽሐፍ ቅዱስ

ማስታወቂያዎች


መላው መጽሐፍ ቅዱስ ብሉይ ኪዳን አዲስ ኪዳን




መጽሐፈ ጥበብ 6:12 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

ጥበብ አንጸባራቂ ናት፤ ምንጊዜም አትደበዝዝም፤ ለሚያፈቅሯት በቀላሉ ትታያለች፤ ለሚፈልጓትም በቀላሉ ትገኛለች።

ምዕራፉን ተመልከት

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

ጥበብ ፈጽማ የጐ​ላች ናት፤ ውበ​ቷም አይ​ጠ​ወ​ል​ግም፤ የሚ​ወ​ድ​ዷ​ትም ሰዎች ፈጥ​ነው ያዩ​አ​ታል፥ የሚ​ፈ​ል​ጉ​አ​ትም ያገ​ኙ​አ​ታል።

ምዕራፉን ተመልከት



መጽሐፈ ጥበብ 6:12
0 ተሻማሚ ማመሳሰሪያዎች