ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ጥበብ 6:11 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)11 ስለዚህ የምናገረውን ልብ በሉ፤ በተመስጦ አድምጡ፤ ትምህርት ታገኛላችሁ፤ ጥበብንም የፈለገ ያገኛታል። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)11 እንግዲህ ወዲህ ነገሬን ተመኝዋት፥ ውደዷትም፤ ይቅርታንና ቸርነትንም ታገኙ ዘንድ ተመከሩ። ምዕራፉን ተመልከት |