ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ጥበብ 6:12 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)12 ጥበብ ፈጽማ የጐላች ናት፤ ውበቷም አይጠወልግም፤ የሚወድዷትም ሰዎች ፈጥነው ያዩአታል፥ የሚፈልጉአትም ያገኙአታል። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)12 ጥበብ አንጸባራቂ ናት፤ ምንጊዜም አትደበዝዝም፤ ለሚያፈቅሯት በቀላሉ ትታያለች፤ ለሚፈልጓትም በቀላሉ ትገኛለች። ምዕራፉን ተመልከት |