ስንሳለቅበት የነበረው እርሱ ነው፤ እናላግጥበትም ነበር፤ ምንኛ ተሞኝተናል፤ ሕይወቱን እንደ እብደት፥ አሟሟቱንም ወራዳ አድረገን ቆጥረን ነበር።
ሥራውን ስንፍና፥ ሞቱንም የተናቀ ያደረግንበት ይህ ነውን?