ወይም በአንድ ኢላማ ላይ የወረወረ ፍላጻ በስቶት ያለፈው አየር መልሶ እንደሚገጥም፥ ፍላጻውም በየትኛው አቅጣጫ እንደተወረወረ ለማወቅ እንደማይቻለው ዓይነት ነው።
ይህም ባይሆን የተወረወረ ፍላፃ ሰንጥቆት ያለፈው አየር ተመልሶ እንደሚገጥም፥ በአየር ውስጥ የሄደበትም እንደማይታወቅ፥