ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ጥበብ 5:13 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)13 እኛም እንዲሁ ነን፤ ከመወለዳችን እንጠፋለን፤ መልካም ሥነ ምግባር የለንም፤ በክፉ ሥራችን ተውጠን ጠፍተናል። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)13 እኛም እንዲሁ ነን፤ በተወለድን ጊዜ ጠፋን። በክፋታችን ጠፋን እንጂ በጎ ምልክትን እናሳይ ዘንድ አልተገባንም።” ምዕራፉን ተመልከት |