ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ጥበብ 5:11 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)11 ወይም በአየር ላይ እንደምትበር፥ ስለ ማለፍዋ ግን ማስረጃ እንደማትተው ወፍም ሊሆን ይችላል፤ ወፍዋ አየሩን በክንፎቿ ትቀዝፋለች፥ ከኋላዋ ግን ስለ ማለፍዋ ምልክት የለም። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)11 በአየር ላይ የሚበርር ዎፍ የሄደበት ፍለጋው እንደማይገኝ፥ በበረረ ጊዜ ቀላሉን አየር እየከፈለ ፈጥኖ ይሄዳልና፥ ክንፉንም እያርገበገበ፥ ፈጥኖ ይበርራልና ከሄደም በኋላ በነፋሱ ውስጥ ያለፈበት ምልክቱ እንደማይገኝ፥ ምዕራፉን ተመልከት |