የመስመር ላይ መጽሐፍ ቅዱስ

ማስታወቂያዎች


መላው መጽሐፍ ቅዱስ ብሉይ ኪዳን አዲስ ኪዳን




መጽሐፈ ጥበብ 4:8 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

የዕድሜ መርዘም ሽምግልናን አያስከብረውም፤ የዓመታት መብዛትም የሕይወት ትክክለኛ መለኪያ አይደለም።

ምዕራፉን ተመልከት

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

የሽ​ም​ግ​ልና ክብር በዕ​ድሜ ብዛት አይ​ደ​ለም፤ በዓ​መ​ታ​ትም ቍጥር የሚ​ቈ​ጠር አይ​ደ​ለም።

ምዕራፉን ተመልከት



መጽሐፈ ጥበብ 4:8
0 ተሻማሚ ማመሳሰሪያዎች