ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ጥበብ 4:9 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)9 ሽበትስ የሰው ዕውቀቱ ነው፤ ሽምግልናም ያላደፈ ሕይወት ነው። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)9 ሽበትስ የሰው ዕውቀቱ ነው፤ የሽምግልናም አክሊሏ ያለ ነውር መኖር ነው። ምዕራፉን ተመልከት |