ለጊዜው ቅርንጨፎች ሊያበቅሉ ይችላሉ፤ መሠረታቸው የጸና ባለመሆኑ ነፋስ ያናጋቸዋል፤ በማዕበሉም ኃይል ተነቃቅለው ይጠፋሉ።
ለጊዜውም በቅርንጫፎችዋ ላይ ቅጠል ቢወጣ ሳያድግ ነፋስ ያነዋውጠዋል፤ በነፋሱም ኀይል ይነቀላል።