ነገር ግን የክፉዎች ልጆች ብዛት እርባና የለውም፤ ዲቃላዎች ስለሆኑም ሥር አይሰዱም፤ ጽኑ መሠረትም አያኖሩም።
የክፉዎች ሰዎች ልጆች ብዛት አይረባም፤ የከንቱ ተክልም ሥሯ አይታወቅም፤ ጽኑ አኗኗርም አታደርግም።