ኃጢአታቸው ከተቆጠረ በኋላ፥ በፍርሃት እየተንቀጠቀጡ ይመጣሉ፤ ክፉ ሥራዎቻቸውም ሊከሷቸው በፊታቸው ይቆማሉ።
በፍርሃትም ሆነው በኀጢኣታቸው ለመወቀስ ይቀርባሉ፤ ኀጢኣታቸውም በፊታቸው ተገልጦ ይዘልፋቸዋል።