እኒህ ኃጢአተኞች፥ የጠቢቡን ፍጻሜ ይመለከታሉ፤ ጌታ ለእርሱ ያሰበለትን ግን ከቶውንም አያውቁም፤ ከምንም እንዳዳነው አይረዱም።
ጠቢብ የሆነ የጻድቁን ሞት አይተው እግዚአብሔር ስለ እርሱ ምን እንደ መከረ፥ ወደ እርሱም ለምን እንደ ሰበሰበው አያስተውሉምና።