ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ጥበብ 4:17 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)17 ጠቢብ የሆነ የጻድቁን ሞት አይተው እግዚአብሔር ስለ እርሱ ምን እንደ መከረ፥ ወደ እርሱም ለምን እንደ ሰበሰበው አያስተውሉምና። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)17 እኒህ ኃጢአተኞች፥ የጠቢቡን ፍጻሜ ይመለከታሉ፤ ጌታ ለእርሱ ያሰበለትን ግን ከቶውንም አያውቁም፤ ከምንም እንዳዳነው አይረዱም። ምዕራፉን ተመልከት |