ነገር ግን የአመንዝራዎች ልጆች አያድጉም፤ የሕገ ወጥ አልጋ ፍሬዎችም ይጠፋሉ።
ያመንዝራዎች ልጆች ግን ከቍጥር የጐደሉ ይሆናሉ። ከሕግ ተላላፊ መኝታ የተወለደ ልጅም ይጠፋል።