ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ጥበብ 3:15 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)15 ከልብ የመነጨ ጥረት ፍሬው ያስከብራል፤ የማስተዋልም ሥር አይበሰብስምና። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)15 የደግ ሰው የድካሙ ፍሬ ክብርና ጌጥ ነው፤ ለዕውቀቱም ሥር ውድቀት የለበትም። ምዕራፉን ተመልከት |