እንደ አጋጣሚ ተወለድን፤ ከዚህም በኋላ እንዳልነበርን እንሆናለን፤ በአፍንጫችን ያለ ትንፋሻችን እንደ ጢስ ነውና፥ ሐሳባችንም ከልብ ምት የሚገኝ ብልጭታ ነው።
እኛ በከንቱ ተፈጥረናልና ከዚህም በኋላ እንዳልተፈጠርን እንሆናለን፤ በአፍንጫችን ያለ ትንፋሻችን እንደ ጢስ ነውና። በልቡናችንም እንቅስቃሴ የብልጭልጭታ ቃል አለና።