የመስመር ላይ መጽሐፍ ቅዱስ

ማስታወቂያዎች


መላው መጽሐፍ ቅዱስ ብሉይ ኪዳን አዲስ ኪዳን




መጽሐፈ ጥበብ 16:3 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

ግብጻውያኑ ግን በእነርሱ ላይ የተላኩት ፍጥረታት ስለ አስጠሉዋቸው፥ እጅግ ቢራቡም የምግብ ፍላጐታቸውን ጨርሰው አጡ፤ ያንተ ሕዝቦች ግን ጥቂት ከተቸገሩ በኋላ ለየት ያለ ጣፋጭ ምግብ አገኙ።

ምዕራፉን ተመልከት

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

እነ​ዚያ ግን መብ​ልን በተ​መኙ ጊዜ በእ​ነ​ርሱ ስለ ተላ​ከ​ባ​ቸው ፍጥ​ረት ከፍ​ላ​ጎ​ታ​ቸው ተመ​ለሱ፥ የዘ​ወ​ት​ሩ​ንም ልማድ ናቁ። እነ​ዚህ ግን ምግ​ብን በማ​ጣት ጥቂት ወራት ከተ​ቸ​ገሩ በኋላ ጣዕሙ ልዩ ለሆነ ምግብ ተዘ​ጋጁ።

ምዕራፉን ተመልከት



መጽሐፈ ጥበብ 16:3
0 ተሻማሚ ማመሳሰሪያዎች