Biblia Todo Logo
የመስመር ላይ መጽሐፍ ቅዱስ
- ማስታወቂያዎች -




ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ

መጽሐፈ ጥበብ 16:2 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

2 ከዚህ ቅጣት በተቃራኒ ለሕዝቦችህ ደግነትን አደረግህ፤ ልባቸውን አስታገስህ፤ ጣፋጭ የሆኑት ድርጭቶችም በምግብነት ሰጠሃቸው።

ምዕራፉን ተመልከት ቅዳ

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

2 ለሕ​ዝ​ብ​ህም በጠ​ላ​ቶ​ቻ​ቸው ፊት በጎ አደ​ረ​ግ​ህ​ላ​ቸው፥ ለፍ​ላ​ጎ​ታ​ቸ​ውም ድር​ጭ​ትን ሰጠ​ሃ​ቸው። ጣዕሙ ልዩ የሆነ መና​ንም ይበሉ ዘንድ ሰጠ​ሃ​ቸው።

ምዕራፉን ተመልከት ቅዳ




መጽሐፈ ጥበብ 16:2
0 ተሻማሚ ማመሳሰሪያዎች  

ተከተሉን:

ማስታወቂያዎች


ማስታወቂያዎች