ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ጥበብ 16:4 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)4 የቀድሞ ጨቋኞች የማያባራ ችግር ይወድቅባቸው ዘንድ አይቀርም፤ ጠላቶቻቸው ምን ያህል እንደተሠቃዩ ማየት ላንተ ሕዝቦች በቂያቸው ነው። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)4 በእነዚህ ላይ ፍርድ ያለ ርኅራኄ ይደርስ ዘንድ ግድ ነው። ክፉዎችና በኀይል የሚገዙ ናቸውና። ነገር ግን ለእነዚህ የሚገባው ጠላቶቻቸው እንዴት እንደሚሠቃዩ ያዩ ዘንድ ብቻ ነው። ምዕራፉን ተመልከት |