የመስመር ላይ መጽሐፍ ቅዱስ

ማስታወቂያዎች


መላው መጽሐፍ ቅዱስ ብሉይ ኪዳን አዲስ ኪዳን




መጽሐፈ ጥበብ 16:22 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

ውርጭና ብርድ እሳቱን ተቋቁመው፥ ሳይሟሙ ቀሩ፤ ይህ የሆነው የጠላቶቻቸውን መክር ለማጥፋት፥ እሳት በበረዶ ውስጥ እንደሚነድ፥ በዝናብም ውስጥ ቦግ ብሎ እንደሚቀጣጠል ለእነርሱ ለማሳየት ነው፤

ምዕራፉን ተመልከት

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

በረ​ድና ውርጭ ከእ​ሳት ጋር ጸን​ተው ቆሙ፤ እሳ​ቲቱ በበ​ረዱ መካ​ከል እየ​ነ​ደ​ደች፥ በዝ​ና​ሞ​ችም መካ​ከል ቦግ ቦግ እያ​ለች፥ የጠ​ላ​ቶ​ችን አዝ​መራ ፍሬ እን​ዳ​ጠ​ፋች ያውቁ ዘንድ አል​ቀ​ለ​ጡም።

ምዕራፉን ተመልከት



መጽሐፈ ጥበብ 16:22
0 ተሻማሚ ማመሳሰሪያዎች