ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ጥበብ 16:22 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)22 በረድና ውርጭ ከእሳት ጋር ጸንተው ቆሙ፤ እሳቲቱ በበረዱ መካከል እየነደደች፥ በዝናሞችም መካከል ቦግ ቦግ እያለች፥ የጠላቶችን አዝመራ ፍሬ እንዳጠፋች ያውቁ ዘንድ አልቀለጡም። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)22 ውርጭና ብርድ እሳቱን ተቋቁመው፥ ሳይሟሙ ቀሩ፤ ይህ የሆነው የጠላቶቻቸውን መክር ለማጥፋት፥ እሳት በበረዶ ውስጥ እንደሚነድ፥ በዝናብም ውስጥ ቦግ ብሎ እንደሚቀጣጠል ለእነርሱ ለማሳየት ነው፤ ምዕራፉን ተመልከት |