ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ጥበብ 16:21 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)21 ለልጆችህ ያቀረብኸላቸው ልዩ ምግብ፥ ለእነርሱ ያለህን ፍቅር ያሳያል፤ የያንዳንዱን ሰው ፍላጐት ለማርካት የምግቡ ጣዕምም እንደ በላተኛው ይቀያየር ነበር። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)21 የሰማያዊው መልክህ አርአያ የሚሆን መና ለልጆችህ የፍቅርህን ጣዕም ገለጠ፥ ከእርሱም ለሚበላ ጣዕሙ ይዘዋወር ነበር፥ ከምግቦችም ይልቅ ያሰበውንና የወደደውን ፍላጎቱን ለመፈጸም ያገለግለው ነበር። ምዕራፉን ተመልከት |