የመስመር ላይ መጽሐፍ ቅዱስ

ማስታወቂያዎች


መላው መጽሐፍ ቅዱስ ብሉይ ኪዳን አዲስ ኪዳን




መጽሐፈ ጥበብ 15:7 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

ሸክላ ሠሪው ለስላሳውን አፈር ለውሶ፥ ቀርጾና ደክሞ እኛ የምንገለገልባቸውን ቁሳቁሶች ይሠራል፤ ለከበረ ዓላማ የሚውለውን ዕቃ ለረከሰውም ቢሆን እንዲሁ የሚሠራው ከዚያው ጭቃ ነው። ከሁለቱ ግልጋሎቶች የትኛው ለየትኛው እንደሚውልም የሚወስነው እርሱ ነው።

ምዕራፉን ተመልከት

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

ሸክላ ሠሪ ለስ​ላሳ አፈ​ርን በለ​ወሰ ጊዜ ከእኛ ለእ​ያ​ን​ዳ​ንዱ ሁሉ ሊያ​ገ​ለ​ግል የሚ​ገ​ባ​ውን የተ​ለ​ያየ ሥራን ይሠ​ራል፥ ነገር ግን ከዚ​ያው ጭቃ ለን​ጹሕ ሥራ አገ​ል​ግ​ሎት ዕቃ​ዎ​ችን ይሠ​ራል፥ እን​ደ​ዚ​ሁም ለሌ​ሎች ሥራ​ዎች በእ​ነ​ዚህ አም​ሳል ይሠ​ራል፤ የእ​ነ​ዚ​ህም ሁሉ ተግ​ባር ለተ​ለ​ያየ መፍ​ቅድ ነው፥ ነገር ግን ይህ ወይም ያ ለምን ጥቅም እን​ደ​ሚ​ውል ፈራጁ ዳኛ ሸክላ ሠሪው ነው።

ምዕራፉን ተመልከት



መጽሐፈ ጥበብ 15:7
0 ተሻማሚ ማመሳሰሪያዎች