ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ጥበብ 15:6 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)6 እነርሱን የሚሠሩ፥ እነርሱን የሚሹ፥ እነርሱንም የሚያመልኩ፥ የክፋት ወዳጆችና እንደነዚህ ላሉ ፍሬቢስ ተስፋዎች የተገቡ ናቸው። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)6 የሚሠሯቸው የሚወዷቸውና የሚያመልኳቸውም ክፋትን የሚወድዱ ናቸው። እንደዚህም የሚያደርጉ በእነርሱ ላይ ተስፋ ያደርጋሉ። ምዕራፉን ተመልከት |