የመስመር ላይ መጽሐፍ ቅዱስ

ማስታወቂያዎች


መላው መጽሐፍ ቅዱስ ብሉይ ኪዳን አዲስ ኪዳን




መጽ​ሐፈ ጦቢት 6:5 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

መልአኩም “ዓሣውን እረደውና ሐሞቱን፥ ልቡንና ጉበቱን አውጣው፤ እነዚህን ያዝና የሆድ እቃውን ወዲያ ጣለው፤ ሐሞቱ፥ ልቡና ጉበቱ ለመድኃኒትነት ይጠቅማልና” አለው።

ምዕራፉን ተመልከት

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

ያም ልጅ መል​አኩ እን​ዳ​ዘ​ዘው አደ​ረገ፤ ዓሣ​ው​ንም ጠብ​ሰው በሉ፤ ሁለ​ቱም ገሥ​ግ​ሠው ሄደው፥ ወደ በጣ​ኔስ ደረሱ።

ምዕራፉን ተመልከት



መጽ​ሐፈ ጦቢት 6:5
0 ተሻማሚ ማመሳሰሪያዎች