ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ጦቢት 6:5 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)5 ያም ልጅ መልአኩ እንዳዘዘው አደረገ፤ ዓሣውንም ጠብሰው በሉ፤ ሁለቱም ገሥግሠው ሄደው፥ ወደ በጣኔስ ደረሱ። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)5 መልአኩም “ዓሣውን እረደውና ሐሞቱን፥ ልቡንና ጉበቱን አውጣው፤ እነዚህን ያዝና የሆድ እቃውን ወዲያ ጣለው፤ ሐሞቱ፥ ልቡና ጉበቱ ለመድኃኒትነት ይጠቅማልና” አለው። ምዕራፉን ተመልከት |