ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ጦቢት 6:4 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)4 መልአኩም “ዓሣውን ያዘው አትልቀቀው” አለው። ልጁም ዓሣውን ይዞ እየጐተተ ወደ ባህሩ ዳር አወጣው። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)4 ያም መልአክ፥ “ዓሣውን እረደው፤ ልቡንና ጉበቱን፥ ሐሞቱንም ያዝ፤ አጥብቀህም ጠብቅ” አለው። ምዕራፉን ተመልከት |