የመስመር ላይ መጽሐፍ ቅዱስ

ማስታወቂያዎች


መላው መጽሐፍ ቅዱስ ብሉይ ኪዳን አዲስ ኪዳን




መጽ​ሐፈ ጦቢት 5:3 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

ጦቢት ለልጁ ለጦብያ እንዲህ ሲል መለሰለት፦ “አንድ ወረቀት ፈርመልኝ፤ እኔም እዚያው ላይ ፈርሜአለሁ የተፈረመውን ወረቀት በሁለት ገምሼ ከገንዘቡ ጋር አድርጌዋለሁ። ይህን ገንዘብ ከሰውዬው ዘንድ ካስቀመጥሁ አሁን ሃያ ዓመት ሆኖአል። እንግዲህ ልጄ ሆይ የሚከተልህ አንድ የታመነ የመንገድ ጓደኛ ፈልግ፤ ወስዶ ሲመልስህ ደሞዙን እንከፍለዋለን፤ ሂድና ገንዘብ ከገባኤል ተቀበል።”

ምዕራፉን ተመልከት

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

እር​ሱም ደብ​ዳቤ ሰጠው፤ እን​ዲ​ህም አለው፥ “ከአ​ንተ ጋር የሚ​ሄድ ሰው ፈልግ፤ እኔም በሕ​ይ​ወት ሳለሁ ደመ​ወ​ዙን እሰ​ጠ​ዋ​ለሁ፤ ሄደ​ህም ያንን ብር ተቀ​በል።”

ምዕራፉን ተመልከት



መጽ​ሐፈ ጦቢት 5:3
0 ተሻማሚ ማመሳሰሪያዎች