ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ጦቢት 5:3 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)3 እርሱም ደብዳቤ ሰጠው፤ እንዲህም አለው፥ “ከአንተ ጋር የሚሄድ ሰው ፈልግ፤ እኔም በሕይወት ሳለሁ ደመወዙን እሰጠዋለሁ፤ ሄደህም ያንን ብር ተቀበል።” ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)3 ጦቢት ለልጁ ለጦብያ እንዲህ ሲል መለሰለት፦ “አንድ ወረቀት ፈርመልኝ፤ እኔም እዚያው ላይ ፈርሜአለሁ የተፈረመውን ወረቀት በሁለት ገምሼ ከገንዘቡ ጋር አድርጌዋለሁ። ይህን ገንዘብ ከሰውዬው ዘንድ ካስቀመጥሁ አሁን ሃያ ዓመት ሆኖአል። እንግዲህ ልጄ ሆይ የሚከተልህ አንድ የታመነ የመንገድ ጓደኛ ፈልግ፤ ወስዶ ሲመልስህ ደሞዙን እንከፍለዋለን፤ ሂድና ገንዘብ ከገባኤል ተቀበል።” ምዕራፉን ተመልከት |