ከዚህ በኋላ ጦብያ ለአባቱ ለጦቢት እንዲህ ሲል መለሰለት፦ “አባቴ ያዘዝኸኝን ሁሉ እፈጽማለሁ።
ጦብያም መለሰ እንዲህም አለ፥ “አባቴ! ያዘዝኸኝን ሁሉ አደርጋለሁ።