ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ጦቢት 5:1 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)1 ጦብያም መለሰ እንዲህም አለ፥ “አባቴ! ያዘዝኸኝን ሁሉ አደርጋለሁ። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)1 ከዚህ በኋላ ጦብያ ለአባቱ ለጦቢት እንዲህ ሲል መለሰለት፦ “አባቴ ያዘዝኸኝን ሁሉ እፈጽማለሁ። ምዕራፉን ተመልከት |