የመስመር ላይ መጽሐፍ ቅዱስ

ማስታወቂያዎች


መላው መጽሐፍ ቅዱስ ብሉይ ኪዳን አዲስ ኪዳን




መጽ​ሐፈ ጦቢት 4:13 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

አንተም ልጄ ሆይ ወንድሞችህን ውደድ፥ በወንድሞችህ፥ በሕዝብህ ልጆች ላይ አትታበይ፥ ከእነሱ መካከል ሚስት ምረጥ፤ ትዕቢት ጥፋትና ትልቅ ጭንቀት ያመጣልና፥ ስንፍናም ውድቀትንና ድህነትን ያመጣልና፥ የረኃብ እናት ስንፍና ናትና።

ምዕራፉን ተመልከት

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

አሁ​ንም ልጄ ሆይ፥ ባል​ን​ጀ​ራ​ህን ውደድ፤ በባ​ል​ን​ጀ​ራህ፥ በወ​ገ​ኖ​ችህ ወን​ዶች ልጆ​ችና በወ​ገ​ኖ​ችህ ሴቶች ልጆች ልብ​ህን አታ​ስ​ታ​ብይ፤ ከእ​ነ​ር​ሱም ወገን ሚስት አግባ። ትዕ​ቢት ባለ​ች​በት ዘንድ ውር​ደት አለ​ችና፥ ብዙ ሁከ​ትም አለና፤ ስን​ፍ​ናም ባለ​ች​በት ዘንድ ችግር አለች፤ ታላቅ ድህ​ነ​ትም አለ፤ ስን​ፍና የረ​ኃብ እናት ናትና።

ምዕራፉን ተመልከት



መጽ​ሐፈ ጦቢት 4:13
0 ተሻማሚ ማመሳሰሪያዎች