ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ጦቢት 4:13 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)13 አሁንም ልጄ ሆይ፥ ባልንጀራህን ውደድ፤ በባልንጀራህ፥ በወገኖችህ ወንዶች ልጆችና በወገኖችህ ሴቶች ልጆች ልብህን አታስታብይ፤ ከእነርሱም ወገን ሚስት አግባ። ትዕቢት ባለችበት ዘንድ ውርደት አለችና፥ ብዙ ሁከትም አለና፤ ስንፍናም ባለችበት ዘንድ ችግር አለች፤ ታላቅ ድህነትም አለ፤ ስንፍና የረኃብ እናት ናትና። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)13 አንተም ልጄ ሆይ ወንድሞችህን ውደድ፥ በወንድሞችህ፥ በሕዝብህ ልጆች ላይ አትታበይ፥ ከእነሱ መካከል ሚስት ምረጥ፤ ትዕቢት ጥፋትና ትልቅ ጭንቀት ያመጣልና፥ ስንፍናም ውድቀትንና ድህነትን ያመጣልና፥ የረኃብ እናት ስንፍና ናትና። ምዕራፉን ተመልከት |