ከዚህ ዓለም እንድላቀቅና ከእንግዲህ ወዲህ ከቶ ስድብ እንዳልሰማ አድርገኝ።
እንግዲህ ወዲህ ተግዳሮትን እንዳልሰማ ከዚህ ዓለም አሰናብተኝ አልኹህ።