ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ጦቢት 3:13 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)13 እንግዲህ ወዲህ ተግዳሮትን እንዳልሰማ ከዚህ ዓለም አሰናብተኝ አልኹህ። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)13 ከዚህ ዓለም እንድላቀቅና ከእንግዲህ ወዲህ ከቶ ስድብ እንዳልሰማ አድርገኝ። ምዕራፉን ተመልከት |