የመስመር ላይ መጽሐፍ ቅዱስ

ማስታወቂያዎች


መላው መጽሐፍ ቅዱስ ብሉይ ኪዳን አዲስ ኪዳን




መጽ​ሐፈ ጦቢት 2:9 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

በዚያች ሌሊት ታጠብሁና ከግቢው አጥር ስር ተኛሁ፤ ሙቀት ስለ ነበረ ፊቴን አልሸፈንሁትም።

ምዕራፉን ተመልከት

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

በዚ​ያ​ችም ሌሊት ከቀ​ብር ተመ​ለ​ስሁ፤ ረክ​ሼም ስለ​ነ​በር በዕ​ድ​ሞው ሥር አደ​ርሁ፤ ዓይ​ኖች ግን ተገ​ል​ጠው ነበር።

ምዕራፉን ተመልከት



መጽ​ሐፈ ጦቢት 2:9
0 ተሻማሚ ማመሳሰሪያዎች