ምንም ሳልቀምስ፥ እራቴን ትቼ ተነስቼ ሄድሁ ሰውዬውን ከአደባባይ አነሳሁት፥ ፀሐይ ስትጠልቅ ለመቅበር ሬሳውን ከክፍሎቼ በአንዱ አኖርሁት።
እኔም እህል ሳልቀምስ ተነሣሁ፤ ፀሐይም እስኪገባ ድረስ ወደ አንዱ ቤት አገባሁት።