ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ጦቢት 2:4 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)4 እኔም እህል ሳልቀምስ ተነሣሁ፤ ፀሐይም እስኪገባ ድረስ ወደ አንዱ ቤት አገባሁት። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)4 ምንም ሳልቀምስ፥ እራቴን ትቼ ተነስቼ ሄድሁ ሰውዬውን ከአደባባይ አነሳሁት፥ ፀሐይ ስትጠልቅ ለመቅበር ሬሳውን ከክፍሎቼ በአንዱ አኖርሁት። ምዕራፉን ተመልከት |