እኔ አምላኬን አሞግሰዋለሁ፥ ነፍሴም በሰማዩ ንጉሥ ትደሰታለች።
ፈጣሪዬን ከፍ ከፍ አደርገዋለሁ። ሰውነቴም የሰማይን ንጉሥ እግዚአብሔርን ታመሰግነዋለች።