Biblia Todo Logo
የመስመር ላይ መጽሐፍ ቅዱስ
- ማስታወቂያዎች -




ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ

መጽ​ሐፈ ጦቢት 13:6 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

6 በፊቱ እውነትን የሆነውን ለማድረግ በሙሉ ልባችሁና በሙሉ ንፍሳችሁ ወደ እርሱ ከተመለሳችሁ፥ እርሱም ወደ እናንተ ይመለሳል፥ ፊቱንም ከዚህ በኋላ አይሰውርም። ያደረገላችሁን አስቡ፥ ድምፃችሁንም ከፍ አድርጋችሁ ምስጋናን ስጡት፤ የጽድቅ ጌታ ባርኩት፤ የዘመናትንም ንጉሥ አሞግሱት። እኔ ተማርኬ በመጣሁበት አገር ሆኜ፥ ምስጋናውን እዘምራለሁ፤ ኃጢአት በሠራች ከተማ ላይ ኃይሉንና ትልቅነቱን አስታውቃለሁ። ኃጢአተኞች ወደ እርሱ ተመለሱ፥ ስራችሁ በፊቱ ትክክለኛ ይሁን፥ ምናልባት ምሕረት ያደርግላችሁ፥ ይራራላችሁ ይሆናል።”

ምዕራፉን ተመልከት ቅዳ

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

6 “በፊቱ እው​ነ​ትን ትሠሩ ዘንድ በፍ​ጹም ልባ​ችሁ፥ በፍ​ጹም ነፍ​ሳ​ች​ሁም ወደ እርሱ ከተ​መ​ለ​ሳ​ችሁ ያን ጊዜ እርሱ ወደ እና​ንተ ይመ​ለ​ሳል። ፊቱ​ንም ከእ​ና​ንተ አይ​ሰ​ው​ርም። ከእ​ና​ንተ ጋር ያደ​ረ​ገ​ውን ታያ​ላ​ችሁ። በፍ​ጹም ልባ​ችሁ፥ በፍ​ጹም ነፍ​ሳ​ች​ሁም እመ​ኑ​በት፤ ጻድቅ እግ​ዚ​አ​ብ​ሔ​ርን አመ​ስ​ግ​ኑት፤ የዘ​ለ​ዓ​ለ​ምን ንጉሥ በተ​ማ​ረ​ካ​ች​ሁ​በት ሀገር ከፍ ከፍ አድ​ር​ጉት፤ እኔም በተ​ማ​ረ​ክ​ሁ​በት ሀገር አም​ን​በ​ታ​ለሁ፤ ኀጢ​አ​ተ​ኞች ለሆኑ ለአ​ሕ​ዛ​ብም ኀይ​ሉ​ንና ገና​ና​ነ​ቱን እና​ገ​ራ​ለሁ። እና​ንተ ኀጢ​አ​ተ​ኞች፥ ተመ​ል​ሳ​ችሁ በፊቱ እው​ነ​ትን ሥሯት፤ ወድ​ዶም ቸር​ነ​ቱን ለእ​ና​ንተ ያደ​ር​ግ​ላ​ችሁ እንደ ሆነ ማን ያው​ቃል?

ምዕራፉን ተመልከት ቅዳ




መጽ​ሐፈ ጦቢት 13:6
0 ተሻማሚ ማመሳሰሪያዎች  

ተከተሉን:

ማስታወቂያዎች


ማስታወቂያዎች