የመስመር ላይ መጽሐፍ ቅዱስ

ማስታወቂያዎች


መላው መጽሐፍ ቅዱስ ብሉይ ኪዳን አዲስ ኪዳን




መጽ​ሐፈ ጦቢት 13:11 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

በምድር ሁሉ ላይ ደማቅ ብርሃን ያበራል፥ ለሰማዩ ንጉሥ በእጆቻቸው ሥጦታ ይዘው፥ ከሁሉም የምድር ዳርቻዎች፥ ብዙ መንግሥታት ከሩቅ ወደተቀደሰው ስምህ ይመጣሉ፥ ከትውልድ ወደ ትውልድ ደስታቸውን ያውጃሉ፥ የተመረጠችውም ስም ለመጪው ትውልድ ይኖራል።

ምዕራፉን ተመልከት

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

“ብዙ አሕ​ዛብ ከሩቅ ወደ ፈጣሪ እግ​ዚ​አ​ብ​ሔር ስም ይመ​ጣሉ፤ ለሰ​ማይ ንጉ​ሥም እጅ መን​ሻን ያመ​ጣሉ፥ ትው​ል​ድም ሁሉ ያመ​ሰ​ግ​ኑ​ሃል፤ ለስ​ም​ህም ምስ​ጋ​ናን ያቀ​ር​ባሉ።

ምዕራፉን ተመልከት



መጽ​ሐፈ ጦቢት 13:11
0 ተሻማሚ ማመሳሰሪያዎች