የመስመር ላይ መጽሐፍ ቅዱስ

ማስታወቂያዎች


መላው መጽሐፍ ቅዱስ ብሉይ ኪዳን አዲስ ኪዳን




መጽ​ሐፈ ጦቢት 12:12 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

አንተና ሣራ በጸሎት ላይ በነበራችሁ ጊዜ ጸሎታችሁን በጌታ ክብር ፊት ያቀረብሁና ያነበብሁ እኔ ነኝ፥ አንተም የሞቱትን ሰዎች ሬሳ ስትቀብር እንዲሁ።

ምዕራፉን ተመልከት

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

እነሆ፥ አን​ተና ምራ​ትህ ሣራ በጸ​ለ​ያ​ችሁ ጊዜ የል​መ​ና​ች​ሁን መታ​ሰ​ቢያ እኔ በቅ​ዱሱ ፊት አቀ​ረ​ብሁ፤ አን​ተም ሬሳ በቀ​በ​ርህ ጊዜ ያን​ጊዜ እኔ ካንተ ጋራ ነበ​ርሁ።

ምዕራፉን ተመልከት



መጽ​ሐፈ ጦቢት 12:12
0 ተሻማሚ ማመሳሰሪያዎች