ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ጦቢት 12:13 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)13 ምንም ሳታመነታ የሞተውን ሰው ሬሳ ለመቅበር ከማዕድ ትተህ በተነሣህጊዜ በዚያን ሰዓት እንድፈትንህ ተላክሁ። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)13 ቸል ባላልህ ጊዜ፥ ምሳህንም ትተህ በተነሣህ ጊዜ፥ ሬሳንም ትቀብር ዘንድ በሄድህ ጊዜ፥ በጎ ሥራን መሥራትንም ባልዘነጋህ ጊዜ እኔ ከአንተ ጋር ነበርሁ። ምዕራፉን ተመልከት |